count up

About Blog

ይህ ብሎግ የ ዩኒቨርቲ ህይወታችንን ለ ማስታወስ የተለቀቀ ብሎግ ሲሆን ቅራኔ ና አስተያየት ካላቹ በ ፌስቡክ ልታሳውቁን ትችላላቹ
ፎቶዎቹም ሆነ ቪዲዮዎቹ ለ ማስታወሻ ብቻ ነው የተለቀቁት

እናመሰግናለን

ፍሬንድ ቴክዎነዶ Friend Taekwondo

ፍሬንድስ  ቴክዋንዶ 
የ ተጀመረው በአሰለጣኝ ተማሪ ሳቦም አዲሱ ና በተማሪ ሳቦም አብረሃም ሲሆን የ ተለያዩ ችግሮች ና ደስታዎች አሳልፈው ለማስመረቅ በቅተዋል ግቢው(ካምፓሱ) ማሰልጠኛ ቦታ ፈቅዶላቸው ቢሆንም ለ ጊዜው ማሰልጠኛ ቦታ ስላልነበረ ግን ከ ግቢ ውጪ እንዲያሰልጥኑ ተፈቅዶላቸው ነበር ይሁንና ያልታሰበ ችግር መሰረት ወደ ግቢ እንዲመለሱ ተገደዋል  ፍሬንድ በሚያደርጋቸው አሰለጣጠን ዉስጥ አንዱ የተማሪዉን ዲሲፕሊን ማሰጠበቅ ሲሆን በመቀጠል ተማሪዎቹ በስፖርት የጠነከረ አካል እነዲኖራቸው ማድረግ ነው ሌሎች ተግባሮቶችም ለግቢው ያበረክታል ልክ እንደ ኢንተር ካምፓስ ፕሮግራሞች ላይም ይሳተፋል 
በተጨማሪ ካምፓሱ ስላደረገላቸው በጎ አስቶዋጾ ፍሬንድ ቴከዋነዶ መቼም ያመሰግናል
ፍሬንድ ተማሪዎቹን ለመጀመሪያ ጊዜ ያስመረቀው ግንቦት 29 2006